URI:
   DIR Return Create A Forum - Home
       ---------------------------------------------------------
       Ethio Dish LAB
  HTML https://etdishlab.createaforum.com
       ---------------------------------------------------------
       *****************************************************
   DIR Return to: Satellite TV Information Department
       *****************************************************
       #Post#: 2--------------------------------------------------
       ስለ "Looping" እና
       አሰራሩ
   DIR By: jaredboss
       Date: September 17, 2016, 11:19 pm
       ---------------------------------------------------------
       ዲሽ መጋራት
       ክፍል ፩
       - ስለ "Looping" እና
       አሰራሩ
       -----------
       Looping ማለት ልክ Splitter
       እንደምንጠቀመው
       ተመሳሳይ ሆኖ
       ልዩነቱ በአንድ
       Frequency ላይ ብቻ
       መገደቡ ነው::
       LOOP ለማድረግ:-
       ከLNBው
       የአንደኛውን ጫፍ
       ዲሽ ገመድ ከLNBው
       በማገናኘት
       ሌላኛውን ጫፍ
       ደሞ ወደLNBው
       ከዲኮደሩ ጀርባ
       መሰካት:: ይሄ
       ዲኮደር Primary
       ዲኮደር ሆነ
       ማለትም
       በዋነኛነት Signal Source
       የሚሰጠን ነው::
       ከPrimary ዲኮደር ሌላ
       ሁለተኛ የዲሽ
       ገመዱን ከLNB OUT
       ወይም LOOP OUT ከሚለው
       በመሰካት ወደ
       ሌላኛው ዲኮደር LNB IN
       ወደሚለው
       እንሰካለን::
       አሁን በዚህ
       መሰረት ሲግናሉን
       ሉፕ አረግነው
       ማለት ነው::
       ግን መጀመሪያ
       ላይ እንዳልኩት
       ልክ Splitter
       እንደምንጠቀመው
       ሁለቱም ዲኮደሮች
       በትክክል
       እንዲስሩ
       ተመሳሳይ Frequency እና
       Satellite መጠቀም
       አለባቸው ሌላው
       ደሞ ሁለተኛው
       ዲኮደር ሊጋራ
       የሚችለው
       መጀመሪያ Primary
       ዲኮደር ሲበራ (Power On)
       ብቻ ነው:: እንደ Signal
       Translator ሆኖ
       የሚያገለግለን Primary
       ዲኮደር ነው::
       ሌሎች ተጨማሪ
       ዲኮደሮችንም በLOOP
       ማጋራት
       ትችላለህ::
       ተጨማሪ
       ዲኮደሮችን
       ለማስገባት
       ሹፍ....ከሁለተኛው
       ሉፕ ካረከው
       ዲኮደር LOOP OUT
       ታረጋለህ ልክ
       በPrimary ዲኮደሩ ላይ
       እንዳረከው ወደ
       ሶስተኛው ዲኮደር
       LNB IN ነው የምሰካው
       ከሁለተኛው LOOP OUT
       ከሚመጣው ዲሽ
       ገመድ ሌላም
       ለመጨመር
       ከሶስተኛው ሉፕ
       አርገክ ወደ
       አራተኛው እያለ
       ይቀጥላል ግን
       አስታውስ:- ሁሉም
       ዲኮደሮች መብራት
       (Power On) አለባቸው እና
       ከዋናው Primary
       ዲኮደር ጋር
       ተመሳሳይ Frequency እና
       Satellite ጋር አንድ
       አይነት መሆን
       አለባቸው
       *****************************************************
       Page 1 of 1